ጊዜያዊ የ WIC የህጻናት ዱቄት ወተት አማራጮች!

በ Women, Infants, and Children (WIC፣ ሴቶች፣ ጨቅላዎች፣ እና ሕጻናት) ጥቅማጥቅሞችዎ ውስጥ የተዘረዘሩትን ልዩ የዱቈት ወተት ብቻ ማግኘት ይችላሉ። WIC አጠቃላይ የህጻናት ዱቄት ወተት ጥቅሞችን መስጠት አልቻለም። በአቅራቢያዎ ባለው መደብር ውስጥ ምን እንዳለ ለማየት እባክዎ ይመልከቱ። ከዚያም ካስፈለገ የህጻናት ዱቄት ወተት ጥቅማ ጥቅሞችን ለመቀየር እንዲረዱዎ ወደ WIC ክሊኒክዎ ይደውሉ።

የህፃናት ዱቄት ወተት አማራጮች እና ፎቶዎች ዝርዝር ለማግኘት እዚህ ይንኩ።

ሌሎች ቁልፍ ማስታወሻዎች፦

  • መደብሮች የተለየ የህጻናት ዱቄት ወተት አማራጮችን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም፤

 

JPMA, Inc.